1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ስታር አሊያንስ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 4 2005

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስታር አሊያንስ የተሰኘዉ 27 አየር መንገዶች የተሰባሰቡበት ማኅበር አባል ከሆነ ዘንድሮ አንድ ዓመት ሞላዉ።

https://p.dw.com/p/1725m
ምስል AP

የዚህ ማኅበር አባል መሆን ለአየር መንገዱ በ193 ሀገራት ከ1358 አዉሮፕላኖች ጣቢያዎች ጋር በቅብብሎች ደንበኞቹን ለማስተናገድ ምቹ እንደሚያደርግላት ተነግሯል። አየር መንገዱ በሽርክና አብሮ ከሚሰራዉ ከሉፍታንዛ አየር መንገድ ጋ ነዉ በጋራ አዲስ አበባ ላይ አንደኛ ዓመቱን ያከበረዉ። ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዘገባ አድርሶናል፤

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ