1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኤርባስ

ሐሙስ፣ ኅዳር 2 2008

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በርከት ያሉ A350 -900 ኤርባስ አዉሮፕላኖችን በቀጣይ ሁለት ዓመታት ለማዘዝ መዘጋጀቱን የዜና ዘገባዎች ያመለክታሉ።

https://p.dw.com/p/1H4l3
Boeing 787 Ethiopian Airlines
ምስል Reuters

አየር መንገዱ ኤርባስ አዉሮፕላን ሲያዝ የመጀመሪያዉ መሆኑን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። ለናሙና ያህልም የኤርባስ አንድ ምርት በቦሌ አዉሮፕላን ማረፊያ የተጎበኘ ሲሆን የማሳያ በረራም ተከናዉኗል። አየር መንገዱ ለረዥም ዓመታት ደንበኛ ከሆነበት ኩባንያ ወደዚህኛዉ ያተኮርበትን ምክንያትና ተያያዥ ነጥቦችን በማንሳት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ