የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሉፍትሃንዛ ዉል፤29 ሐምሌ 2008ዓርብ፣ ሐምሌ 29 2008የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከጀርመኑ ሉፍትሃንዛ ጋር በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ የ10 ዓመት ዉል መፈራረሙ ተሰማ።https://p.dw.com/p/1JcPRምስል Reutersማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዉሉ ከሁለት የአየር መንገድ አዉሮፕላኖች ሌላ የሌሎች ሃገራት ምርቶ ጥገናና እድሳትንም ያጠቃልላል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዉሉን አስመልክቶ የአየር በረራ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑትን ባለስልጣን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ