1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጊኒ በረራ ጀመረ

ሐሙስ፣ ጥር 25 2009

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራዉን አድማስ በማስፋት ወደ ምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ሃገር ጊኒ አዲስ በረራ መጀመሩ ተገለፀ። አየር መንገዱ ወደ ጊኒ የሚያደርገዉን በረራ መጀመሩን ምክንያት በማድረግ በነበረዉ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ የጊኒ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተገኝተዉ ነበር።

https://p.dw.com/p/2WsMq
Äthiopien Ethiopian Airlines weitet sein Streckennetz aus
ምስል DW/Getachew Tedla HG

M MT/ Ber. (A.A) Ethiopian Airlines stockt ihr Flugangebot nach Westafrika auf - MP3-Stereo

 
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራዉን አድማስ በማስፋት ወደ ምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ሃገር ጊኒ አዲስ በረራ መጀመሩ ተገለፀ። አየር መንገዱ ወደ ጊኒ የሚያደርገዉን በረራ መጀመሩን ምክንያት በማድረግ በነበረዉ የምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጎስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስምሪት ዘርፍ ኃላፊንና ከትናንት በስትያ የተጠናቀቀዉን የ 28ኛዉን የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ ተካፍለዉ ትናንት በምረቃዉ ሥነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የጊኒዋን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አነጋግሮ ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ