1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአይሮፕላን ግዢ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 2002

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳ አይሮፕላን አምራች ኩባንያ ስምንት አራት መቶ ቦምባርድ ኤር የተባሉ አይሮፕላኖችን ገዛ።

https://p.dw.com/p/Ma5s
ምስል AP

አይሮፕላኖቹ አየር መንገዱ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ፎከር አይሮፕላኖችን የሚተኩ ሲሆን፡ ለሀገር ውስጥ በረራ ስራ ነው የሚያውላቸው። ከስምንቱ አይሮፕላኖች መካከል አንዱ አሁን አዲስ አበባ ገብቶዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ