1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 70ኛ ዓመት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2008

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሠረተበትን 70ኛ ዓመት አከበረ። አሁን በአጭሩ የኢትዮጵያ በመባል የሚጠራዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰባት አስርት ዓመታት በፊት ሢመሠረት የመጀመሪያ በረራዎቹ በሳምንት አንድ ቀን ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ ያደርግ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ።

https://p.dw.com/p/1ITOL
Äthiopien Geschäftsführer der Fluggesellschaft EAL Tewolde G. Mariam
ምስል DW/G. Tedla

[No title]


ከተመሠረተ አንስቶ ሙሉ በሙሉ የመንግሥት የሆነዉ አየር መንገድ የበርካታ የበረራ ድርጅቶች አባል መሆኑም ይነገራል። በአፍሪቃም ስመጥር ከሆኑት አየር መንገዶች መካከል ይጠቀሳል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ