1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እና የዩኤስ አሜሪካ የንግድ ግንኙነት

ሰኞ፣ ግንቦት 18 2006

የዩኤስ አሜሪካ የንግድ ዘርፍ ዋና ፀሐፊ ፔኒ ፕሪትስኬር እና የኮንግረስ ፓርቲ አባል ከረን ባዝ፤ ባለፈዉ ሰሞን ኢትዮጵያን ጎብኝተዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል።

https://p.dw.com/p/1C7Bm
Äthiopien AGOA Enchanting Ethiopia PK Karen Bass
ምስል DW/G. Tedla Hailegiorgis

አሜሪካ ለተወሰኑ አፍሪቃ ሀገራት ከቀረጥ ነፃ እንዲገባ የሰጠችዉን እድል ማለትም «አግዋ» ኢትዮጵያም ተጠቃሚ በመሆዋ፤ ከቀረጥ ለማስገባት ፈቃዱ ከመጠናቀቁ በፊት፤ ዉሉ መታደሰብ እንዳለበት የዩኤስ አሜሪካ መልክተኞቹ አሳስበዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በጋዜጣዊ መግለጫዉ ላይ ተገኝቶ፤ መልክተኞቹን የዩኤስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የበለጠ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ምን አይነት እንቅስቃሴ እያደረጉ እንደሆን ጠይቆአቸዉ ነበር ።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ