1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያን ጥሪ

ሐሙስ፣ የካቲት 21 2011

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ብፁዕ ፓርትሪያርክ አቡነ ማትያስ የሁዳዴ ጾም የሁለት ወራት ጊዜን መነሻ በማድረግ ኅብረተሰቡ በፁም በፀሎቱ ሃገሩን እንዲያስብ ለኅብረተሰቡ መልክት አስተላልፈዋል።

https://p.dw.com/p/3EGGG
Äthiopien Orthodoxe Kirche Patriarch Matias
ምስል DW/G.T.Hailegiorgis

የፍቅር የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን ጥሪ አስተላልፈዋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ብፁዕ ፓርትሪያርክ አቡነ ማትያስ የሁዳዴ ጾም የሁለት ወራት ጊዜን መነሻ በማድረግ ኅብረተሰቡ በፁም በፀሎቱ ሃገሩን እንዲያስብ ለኅብረተሰቡ መልክት አስተላልፈዋል። ብፁዕነታቸዉ እንደተናገሩት ኅብረተሰቡ በዚህ በፆም ወራት የፍቅር የሰላም እና የአንድነት ጊዜ እንዲሆን ሲሉ ምክር መለገሳቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያመለክታል። 


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ