1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ስብሰባ በብራስልስ

ዓርብ፣ ነሐሴ 27 2008

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት በብራስልስ፣ ቤልጅየም ስብሰባ ተካሄደ። ስብሰባውን የጠሩት እና በጋራ ያዘጋጁት የአፋር ሰብዓዊ መብት ድርጅት እና የአውሮጳ ምክር ቤት አባል የሆኑት የእንደራሴ አና ጎሜሽ ቢሮ ነው።

https://p.dw.com/p/1JuxR
Belgien Europaparlament Brüssel
ምስል picture-alliance/D. Kalker

[No title]


በዚሁ ስብሰባ ላይ ከተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት የሄዱ የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ማህበረሰቦች ተወካዮች፣ የሰብዓዊ መብት አቀንቃኞች፣ እንዲሁም፣ የአውሮጳ ምክር ቤት አባላት ተሳታፊዎች ነበሩ።

ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ