1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ

ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2011

በኢትዮጵያ የአንዳንድ ክልሎች ጡንቻ ማጠናከር ለሀገሪቱ  አለመረጋጋት መንስኤ እየሆነ መምጣቱን የሰብዓዊ መብት ተመራማሪው ፊሊክስ ሆርን አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/3LCXT
Human Rights Watch Logo

የሰብዓዊ መብት ተመራማሪው ትንታኔ

 ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጉዳይ ከፍተኛ ተመራማሪ ክልሎች ሚሊሺያዎችን እንደማስፈራሪያ መሣሪያ እየተጠቀሙ መጥተዋልም ብለዋል። ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ያጋጠመውን ክሰተትም እስካሁን ያለው ማስረጃ መፈንቅለ መንግሥት የሚለውን በበቂ ሁኔታ እንዳላሳወቀም አመልክተዋል። የሰብዓዊ መብት ተመራማሪውን ያነጋገራቸው መክብብ ሸዋ  ከዋሽንግተን ዝርዝሩን ልኮልናል። 

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ