1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ወጣት የሥራ ፈጣሪዎች ፈተናና እድሎቻቸዉ

እሑድ፣ መስከረም 25 2007

የኢትዮጵያ ወጣት የስራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎችና እድሎቻቸው በሚል ርዕሰ ጉዳይ ከሦስት ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተዘጋጅቷል። በዛሬው ውይይት የቆዳ ውጤቶችና የልብስ ዲዛይነር ዮናታን በቀለ፤ የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ባለሙያ ሳሙኤል አርከበ እና የኢኮኖሚ ባለሙያና አማካሪ የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ሲሳይ ተሳትፈዋል።

https://p.dw.com/p/1DQ5P