1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 4 2010

አቶ መለስ ዓለም በሳምታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ዛሬ እንዳሉት የአሜሪካ ምክር ቤት ያፀደቀዉ ሠነድ ከተቀመጠበት መደርደሪያ ሊንቀሳቀስ አይችልም

https://p.dw.com/p/2vwmG
Äthiopien Sprecher Außenministerium Meless Alem
ምስል DW/Getachew Tedla Hailegiorgis

(Beri.AA) Ethiopian MoF Press conference - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ መምሪያ ምክር ቤት የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ እንዲሻሻል የሚጠይቀዉን ረቂቅ ዉሳኔ ማፅደቁን የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር በድጋሚ ነቀፈዉ።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም በሳምታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ዛሬ እንዳሉት የአሜሪካ ምክር ቤት ያፀደቀዉ ሠነድ ከተቀመጠበት መደርደሪያ ሊንቀሳቀስ አይችልም።ቃል አቀባዩ ኢትዮጵያ በፅጥታዉ ምክር ቤት ዉስጥ ሥላላት ተሳትፎ እና ከጎረቤቶችዋ ሐገራት ጋር ሥላላት ግንኙነትም ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን  ጋዜጣዊ መግለጫዉን ተከታትሎታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ