1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብራሰልስ

ረቡዕ፣ ጥር 4 2008

ዶክተር ቴዎድሮስ ዛሬ ብራሰልስ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ነበር ። ሆኖም መግለጫው መሰረዙ ነው የተነገረው ።

https://p.dw.com/p/1Hcex
Äthiopische Rückkehrer aus Jemen Theodros Adhanom Interviewpartner
ምስል DW/T. Getachew

[No title]


የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትናንትና ዛሬ በብራሰልስ በአውሮፓ ህብረት ተቋማት ይፋ ጉብኝት አድርገዋል ። ሚኒስትሩ በዚሁ ጉብኝታቸው ከህብረቱ ኮሚሽንና ከህብረቱ ፓርላማ ባለሥልጣናት ጋር በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተነግሯል ። ዶክተር ቴዎድሮስ ዛሬ ብራሰልስ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ነበር ። ሆኖም መግለጫው መሰረዙ ነው የተነገረው ። ሂደቱን የተከታተለውን የብራሰልሱ ወኪላችንን ገበያው ንጉሴን ስለ ጉብኝቱ እና ውይይቱ በስልክ አነጋግነዋል ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ