1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የርዳታ ጥሪ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 9 2008

የኢትዮጵያ መንግሥት 8.2 ሚሊዮን ሰዎችን መመገብ እንዲቻል ባለፈው ሳምንት ዓለም አቀፍ እርዳታ መጠየቁ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/1Gr6O
Karte Äthiopien englisch

[No title]

በዚህም የርዳታ ጥሪ መሠረት መንግሥት ለምግብ እና ሌሎች ርዳታዎች ዝግጁ ካደረገው 192 ሚሊዮን ዶላር በተጨማሪ ለሚቀጥሉት አራት ወራት ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ 596 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይሻል። በዚሁ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የእርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሚንስቴር የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ብርሃኑን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ