1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሐን ምክር ቤት

ዓርብ፣ ሐምሌ 7 2009

ትናንት ማምሻዉን ሒልተን ሆቴል-አዲስ አበባ ዉስጥ በተዘጋጀዉ ድግስ እዉቅና የተሰጣቸዉ የፕሬስ ሕጉን ያረቀቀዉን ቡድን የመሩት ሟቹ የምክር ቤት አባል አቶ ክፍሌ ወዳጆ እና የሪፖርተር ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት አቶ አማረ አረጋዊ ናቸዉ

https://p.dw.com/p/2gZbm
Zeitungen Äthiopien
ምስል DW

(Beri.AA) Äth.Media council - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሐን ምክር ቤት እና ዋቢ የግል ፕረስ አሳታሚዎች የተባሉት ማሕበራት ለኢትዮጵያ የፕረስ ነፃነት አስተዋፅኦ አድርገዋል ላሉቸዉ ሁለት ሰዎች እዉቅና ሰጥተዋል።ትናንት ማምሻዉን ሒልተን ሆቴል-አዲስ አበባ ዉስጥ በተዘጋጀዉ ድግስ እዉቅና የተሰጣቸዉ የፕሬስ ሕጉን ያረቀቀዉን ቡድን የመሩት ሟቹ የምክር ቤት አባል አቶ ክፍሌ ወዳጆ እና የሪፖርተር ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት አቶ አማረ አረጋዊ ናቸዉ።የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንዳለዉ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተግኝተዉ ነበር።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ