1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ይዞታ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 3 2004

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡ መኢአድ እና የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ መንግሥት በግል ጋዜጦች ላይ እየወሰደ ያለውን ርምጃ አወገዙ። ይህን በተመለከተ መኢአድ እና ኢሰመጉ መግለጫ አውጥተዋል።

https://p.dw.com/p/15nBl
***ACHTUNG: Das Foto darf nur für die Rubrik "Der Blick aus meinem Fenster" verwendet werden*** Thema: Der Blick aus meinem Fenster: Addis Abeba, Äthiopien Foto: Solomon Mengist .
ምስል Solomon Mengist

ስለሁለቱ ድርጅቶች መግለጫዎች ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ መሶበወርቅ ቅጣውን እና የኢሰመጉ ተጠሪ አቶ እንዳልካቸው ሞላን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩትመለሰ