1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የበጀትና የዕድገት ፖሊሲ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 7 2002

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በቅርቡ የአገሪቱን የ 2003 ዓ.,ም. በጀት ተቀብሎ ማጽደቁ ይታወሣል።

https://p.dw.com/p/OHyQ
ምስል picture-alliance / dpa

ከ 77 ቢሊዮን ብር ከሚበልጠው በጀት 70 በመቶ የሚሆነው በድህነት ቅነሣና በመዋቅራዊ ግንባታ ላይ እንደሚውል ነው የተነገረው። ይህ ደግሞ መንግሥት እንደሚለው በአፍሪቃ ተወዳዳሪ የለውም። በሌላ በኩል ከበጀቱ 35 ቢሊዮን ብር የሚሆነው ከውጭ ዕርዳታና ብድር የሚገኝ ነው። እና በዚህ ጥገኝነት የታሰበው መሳካቱ እስከምን ድረስ ነው? በጉዳዩ ባለፈው ሣምንት የአንድነት ፓርቲን የአመራር ዓባልና የኤኮኖሚ ባለሙያ አቶ ተመስገር ዘውዴን አነጋግረን የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ማሰራጨታችን አይዘነጋም። ዛሬም በዚያው በመቀጠል የቃለ-ምልልሱን ሁለተኛና ማጠቃላለያ ክፍል እናቀርባለን፤ ያድምጡ!

መሥፍን መኮንን

ተክሌ የኋላ