1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የጀርመን ባለሥልጣናት

ሐሙስ፣ መጋቢት 8 2003

ሁለት የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የሰብአዊ መብት ተጠሪዎች፤ በርሊን ውስጥ ከጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/RAE9
የጀርመን የፓርላማ ህንጻ፣ በበርሊን፣ምስል DW/Nelioubin

ውይይቱ ፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታ ጋር ያተኮረ እንደነበረ የበርሊኑ ዘጋቢአችን፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል የላከው ዘገባ ያስረዳል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ