የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መግለጫ፤ 18 ነሐሴ 2004ዓርብ፣ ነሐሴ 18 2004ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞካራሲያዊ አንድነት ግንባር፣ የጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን ዜና ዕረፍት አስመልክቶ የኀዘን መግለጫ ከማውጣቱም ፤ የወደፊቱ የአገሪቱ አመራር ፤ ሁሉንም በውይይት የሚያሳትፍhttps://p.dw.com/p/15wRzምስል DWማስታወቂያ እንዲሆን አሳሰቧል። በኢህአዴግ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ በረከት ስምዖን ግን ፤ ፓርቲአቸው የጠ/ሚንስትሩን ትልም ተከትሎ በነበረው አመራር እንደሚቀጥል ነው በመግለጫቸው ላይ ይፋ ያደረጉት። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ