1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታና ግዢ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 20 2002

የድርጅቱ የበላይ ሐላፊ ዛሬ በተለይ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት መስሪያ ቤታቸዉ ከሱዳን የሚያስገባዉ ከሐገሪቱ የነዳጅ ፍጆታ ስምንት በመቶ የሚሆነዉን ቤንዚን ብቻ ናቸዉ

https://p.dw.com/p/OxCj
ሱዳን ታመርታለች-ኢትዮጵያ ትሸምታለችምስል AP

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋትን ነዳጅ ሙሉ በሙሉ ከሡዳን ልታስገባ ነዉ-የሚለዉን ዘገባ የሐገሪቱ የነዳጅ ድርጅት አስተባባለ።የድርጅቱ የበላይ ሐላፊ ዛሬ በተለይ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት መስሪያ ቤታቸዉ ከሱዳን የሚያስገባዉ ከሐገሪቱ የነዳጅ ፍጆታ ስምንት በመቶ የሚሆነዉን ቤንዚን ብቻ ናቸዉ።ሐላፊዉን ያነጋገረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የዳጅ ዋጋ የሚመለከት ጥቃቄ አንስቶ ነበር።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ