1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የዕድገትና ሽግግር ዕቅድ

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

የአምሥት ዓመቱ የኤኮኖሚ ዕደገት ዕቅድ ጉዞ ከየት ወዴት? የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሃገራት ደረጃ ለማድረስ በሚል የዕድገትና የሽግግር «ትራንስፎርሜሺን» ዕቅድ አውጥቶ ማራመድ ከጀመረ ሁለት ዓመት ተኩል ሆነው።

https://p.dw.com/p/17vgB
ምስል JENNY VAUGHAN/AFP/GettyImages

ከጅምሩ በርከት ባሉ የኤኮኖሚ ባለሙያዎችና በውጭ አዋቂዎች ጭምር የተጋነነ ሆኖ የታየው ግዙፍ ዕቅድ ምን ደረሰ? በየጊዜው ማነጋገሩ አልቀረም። መንግሥት በበኩሉ የሁለተኛ ዓመት አፈጻጸም ሂደቱን በመገምገም ባለፈው ሣምንት በጉዳዩ ዘገባውን አቅርቧል። እኛም በጉዳዩ ብቸኛውን የተቃውሞ ወገን የም/ቤት ዓባልና የኤኮኖሚ ባለሙያ አቶ ግርማ ሰይፉን አነጋግረናል።

መሥፍን መኮንን

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ