1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የፕሬስ ሕግና ተቃዉሞዉ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 28 2002

ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በኢትዮጵያ የፕረስ ነፃነት ላይ በተወያየ ሥብሰባ ላይ የቀረቡ ጥናቶች እንዳመለከቱት ሕጉ ጋዜጠኞች አያሰራም፥ ሕገ መንግሥትንም ይቃረናል።

https://p.dw.com/p/NGCv
ምስል AP GraphicsBank/DW

በኢትዮጵያ የሚሠራበት የመረጃ ነፃነትና የፕረስ ሕግ የሐገሪቱን ሕገ-መንግሥት እንደሚቃረን አንዳድ ጥናቶች አመለከቱ።ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በኢትዮጵያ የፕረስ ነፃነት ላይ በተወያየ ሥብሰባ ላይ የቀረቡ ጥናቶች እንዳመለከቱት ሕጉ ጋዜጠኞች አያሰራም፥ ሕገ መንግሥትንም ይቃረናል። የመንግሥት ባለሥልጣናት ግን ሕጉ በፕረስ ነፃነትና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓታቸዉ ከታወቁ ሐገራት ጋር ተመሳሳይ ነዉ ይላሉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ