የኢትዮጵያ ድርቅና የቀይ መስቀል ማህበር እንቅስቃሴ4 ነሐሴ 2003ረቡዕ፣ ነሐሴ 4 2003ምሥራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ ሰበብ የምግብ እርዳታ የሚያሻውን ወደ 4.5 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመርዳት በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነው ።https://p.dw.com/p/RfAyምስል APማስታወቂያድርጅቱ አሁን የተከሰተው ድርቅ ሰለባ ለሆነው ህዝብ ለመድረስ ምን ያህል እንደተዘገጀ፤ ምን እንዳከናወነና በምን ዓይነት መንገድ ተጎጂዎችን በመርዳት ላይ እንደሆነ የማህበሩን የስራ ሃላፊዎች ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ጌታቸው ተድላ ሂሩት መለሰ