1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ማብራሪያ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 6 2005

ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ አንዳድ ያሏችዉን የመድረክ መሪዎች ለቆዳቸዉ የሚሳሱ ብለዋቸዋል

https://p.dw.com/p/16R0A
Ethiopian state television announced on August 21, 2012 that Hailemariam Desalegn will be acting prime minister, after the death of Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi.
ጠ.ሚ ሐይለ ማርያም ደሳለኝምስል CC-BY-SA- World Economic Forum


አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ የመንግሥታቸዉ ተቃዋሚዎችን በተለይም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ መሪዎችን ተቹ።ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት መልስና ማብራሪያ አንዳድ ያሏችዉን የመድረክ መሪዎች ለቆዳቸዉ የሚሳሱ ብለዋቸዋል።ጠቅላይ ሚንስትሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ለዉጪ ሐይላት ግፊት አይበረከክምም ብለዋል።ጠቅላይ ሚንስትሩ አክለዉ እንዳሉት መንግሥት በሐይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይገባም።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ጥያቄና መልሱን ተከታትሎ የላከልን ዘገባ አለ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ