ውይይት፦ የኢትዮጵያ ፖለቲካና የመገናኛ ብዙኃኑ አጣብቂኝ
እሑድ፣ የካቲት 4 2010ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒሥትሩ በቅርቡ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል፣ ውጥረት ነግሷል" የሚሉ አሉታዊ ዘገባዎች ተበራክተዋል ሲሉ ተደምጠዋል። አዲስ አበባ ላይ በተካሔደ ውይይት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አብዛኞቹን መገናኛ ብዙኃን ወቅሷል። የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ መገናኛ ብዙኃኑ እንዴት ዘገቡት? የመንግሥት ባለሥልጣናቱስ ትችት ምን ያክል ተገቢ ነው?
እሸቴ በቀለ
ማንተጋፍቶት ስለሺ