1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፖለቲካና ግንቦት 7 ስብሰባ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2001

ንቅናቄው ትግሉን የበለጠ እንደሚቀጥልና ሌሎች ድርጅቶች የሚታቀፉበት ግንባር በማቋቋም ላይ መሆኑንም ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/HjkY
የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ስድትምስል AP GraphicsBank/DW

የግንቦት 7 የፈትኅ፣ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ በትናንትናው ዕለት፣ በዋሽንግተን ዲ ሲ፣ ህዝባዊ ስብሰባ ማካሄዱ ታውቋል። በዚሁ ስብሰባ ላይ ፣ የዋሽንግተኑ ዘጋቢኢችን አበበ ፈለቀ እንደተከታተለው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነትና የግብረ-ገብ እሴቶች ፣ በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ ያላቸውን ሚና የዳሰሰ ሲሆን፣ ለዘላቂ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሥፈን ፣ ምን ይደርግ በሚል ርእስ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። ንቅናቄው ትግሉን የበለጠ እንደሚቀጥልና ሌሎች ድርጅቶች የሚታቀፉበት ግንባር በማቋቋም ላይ መሆኑንም ይፋ አድርጓል።

Abebe Feleke-Tekle Yewhala

Negash Mohammed

►◄

►◄