1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኦርቶዶክስ/ተ/የሰ/ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋ/ጸሐፊ መግለጫ

ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2008

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰሜን ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መጋቢ ጥበበ መንገሻ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ከፍተኛበደል እያደረሰ ነው በማለት የተቃውሞ መግለጫ አውጥተዋል። ስለመግለጫው የለንደን ወኪላችን ድልነሳው ጌታነህ መጋቢ ጥበበን አነጋግሮአቸዋል።

https://p.dw.com/p/1Jrkl
Äthiopien Orthodoxe Christen
ምስል picture-alliance/dpa/C. Frentzen

[No title]



ድልነሳው ጌታነህ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ