1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጽያ ምርጫ እና የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጫ

ረቡዕ፣ ግንቦት 18 2002

የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በምርጫ ላይ ዛሪ መግለጫ ሰጥቶአል።

https://p.dw.com/p/NXv3
ምስል picture-alliance/ dpa

የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በምርጫ ላይ ዛሪ መግለጫ ሰጥቶአል። በቀድሞዉ የቦትሳዋና ፕሪዝደንት በሲር ካቱሚሌ ማሲሪ የተመራዉ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን ከተለያዩ የአፍሪቃ አገራት የተዉጣጡ ሃምሳ ዘጠኝ አባላትን ያቀፈ ነበር። መግለጫዉን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ ተከታትሎታል።
ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ