1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጽያ የህክምና እና የጤና ባለሞያዎች ሁኔታ

ዓርብ፣ ግንቦት 14 2001

የአፍሪቃ መንግስታት አፍሪቃዉያን የጤና ባለሞያዎች ወደ ሌሎች አገሮች እዳይሰደዱ አዲስ ስልት መቀየራቸዉ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/HvUr
ህሙማንን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታልንምስል AP Photo

በአለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ገቢራዊ ይሆናል የተባለዉ ሥልት ከከፍተኛ ሐኪሞች ወይም ዶክተሮች ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ለማስተማር ትኩረት የሚሰጥ ነዉ። የጤና ዘርፍን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ህሙማንን በማስተናገድ ላይ ያለዉ ግዙፉ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ጎብኝቶ ይህንን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ / አዜብ ታደሰ / ሂሩት መለሰ