1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 15 1999

ባካባቢው ሕዝብ ላይ ትልቅ መዘዝ ላደረሰውና ዘጠኝ ዓመት ገደማ ለሆነው የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ አሁንም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍትሔ የሚገኝበት ዕድል መኖሩን የቀድሞው የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ሎይድ አክስዎርዚ አስታወቁ። ልዩ መልዕክተኛውን አርያም ተክሌ አነጋግራለቸዋለች።

https://p.dw.com/p/E0XZ
አከራካሪው ድንበር
አከራካሪው ድንበርምስል AP Graphics/DW