1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ውዝግብ

ረቡዕ፣ ኅዳር 25 2000

እልባት ያላገኘውን የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲያካልል የተቋቋመው ኮሚስን ራሱን የበተነበትን ጉዳይ መንስዔ በማድረግ የዶይች ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ የዓለም አቀፍ ድንበሮች ጉዳይ አጥኚ መስሪያ ቤት ተመራማሪ ማርቲን ፕራት ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ይዘት አርያም ተክሌ እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች።

https://p.dw.com/p/E0Wz
የኢትዮ ኤርትራ ድንበር
የኢትዮ ኤርትራ ድንበርምስል AP