1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-ጀርመን ወራቾች

ዓርብ፣ ኅዳር 26 2001

በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን በማፍሰስ ላይ የሚገኙ የጀርመንና የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በሀገሪቱ የኢንቬስትመንት ስራን በአጭር ጊዜ ውስጥ መጀመር የሚያስችል አሰራር መኖሩን አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/GAFO
ምስል AP

በኢትዮጵያ ልማት ውስጥ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት በየዘርፉ ተከታታይ ማሻሻያዎች እንዲተኮርባቸውም ባለሀብቶች ጠየቁ ።