1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢንተርኔት አገልግሎትና ጠላቶቹ

ዓርብ፣ መጋቢት 4 2001

በሰዎስት የ እንግሊዝኛ ፊደላት WWW-በሚል ምሕፃረ-ቃል የሚጠራዉ የኢንተርኔት አገልግሎት ከተጀመረ ዛሬ 20 ዓመቱን ደፈነ።

https://p.dw.com/p/HBVV
የመረጃ ምንጭ፦ ዘመነ ኢንተርኔት
የመረጃ ምንጭ፦ ዘመነ ኢንተርኔትምስል AP

ትናንት ግን የኢንተርኔት የመረጃ ፍሰትን አስመልክቶ፤ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች፤ በእንግሊዘኛ ምህፃሩ Reporters without Borders መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አስራ ሁለት ሀገራትን የኢንተርኔት ጠላቶች ሲል ይፋ አድርጓል።