1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የኢንተርኔት ፍሰትን የሚያስተጓጉሉ ሃገራት ክስረት 

ማክሰኞ፣ ኅዳር 13 2009

የኢንተርኔትን ፍሰት በሚያዉኩ ሃገራት ላይ 2.4 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰ «የብሮኪንግ» ተቋም ጥናት አመለከተ። ከጎርጎረሳዉያኑ  2015 ዓም አጋማሽ እስከ  2016 ዓም አጋማሽ ድረስ፣  የኢንተርኔትን ፍሰት በመዝጋታቸው ከፍተኛ ኪሳራ ላይ የወደቁት ሀገራት ቁጥር 19 ነው። 

https://p.dw.com/p/2T3iz
Netzwerkkabel
ምስል picture-alliance/ ZB

mmt Ber.D.C (internet blockage in ethiopia & huge financial loss)* - MP3-Stereo

 መቀመጫዉን በዩኤስ አሜሪካ ያደረገዉ በዚሁ ትኩረቱን ፣ በተለይ፣ በመንግሥታት የትምህርት፤ የማኅበራዊ ሳይንስ፤ የዉጭ ጉዳይ ፖሊስ  ላይ ባደረገው ተቋም ጥናት መሰረት፣ ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በመዝጋቷ  ዘጠኝ ሚሊዮን  ዶላር ግድም  ክስረት እንደደረሰባት ይፋ ሆኗል።   

መክብብ ሸዋ

አዜብ ታደሰ