1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የኢንጂነሩ መፅሐፍ

ሐሙስ፣ መስከረም 18 2010

ኢንጄነር ዘለቀ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን መሳፍትንት እና ኢትዮጵያን እንደ ሐገር የማስቀጠል ፈተና የሚል ርዕሥ በሰጡት መፅሐፍ የኢትዮጵያ አንድነት አደጋ ላይ መዉደቁን ያትታል

https://p.dw.com/p/2kujM
Eng. Zeleke Redis Buchvorstellung
ምስል DW

(Beri.AA) Zeleqe`s Book Review - MP3-Stereo

 

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ፤ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት ባጭሩ) ባለሥልጣን ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ በቅርቡ ያሳተሙት መፅሐፍ አድናቆትም ትችትም ገጥሞታል።ኢንጄነር ዘለቀ የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን መሳፍትንት እና ኢትዮጵያን እንደ ሐገር የማስቀጠል ፈተና የሚል ርዕሥ በሰጡት መፅሐፍ የኢትዮጵያ አንድነት አደጋ ላይ መዉደቁን ያትታል። እንደ ኢንጂነሩ ከቤተ-ሰብ እስከ ጋዜጠኞች፤ ከተቃዋሚ  እስከ ገዢ ፓርቲ የሚገኙ ወገኖች የእስካሁን አስተሳሰባቸዉን ካልቀየሩ የሐገሪቱን ሠላም እና የሕዝቧን አንድነት ማስከበር አይቻልም። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ