1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢንጅነር ዘለቀ ስንብትና ውዝግቡ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 16 2005

የፓርቲው የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ የነበሩት ኢንጅነር ዘለቀ ሥራ የለቀቁት የድርጅቱ ከፍተኛ የአመራር አባላት አላሠራ ስላሏቸው መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የአንድንት ፓርቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሲ ጊዳዳ ግን የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ በኢንጅነር ዘለቀ ላይ ግምገማ ካካሄደ በኋላ ከሃላፊነታቸው እንዲወርዱ መደረጉን አስታውቀዋል ።

https://p.dw.com/p/18Ml2
ምስል DW




የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር አባል ኢንጅነር ዘለቀ ረዲ በገዛ ፈቃዳቸው ከሃላፊነታቸው መነሳታቸውን አስታወቁ ። የፓርቲው የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ የነበሩት ኢንጅነር ዘለቀ ሥራ የለቀቁት የድርጅቱ ከፍተኛ የአመራር አባላት አላሠራ ስላሏቸው መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የአንድንት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሲ ጊዳዳ ግን የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ በኢንጅነር ዘለቀ ላይ ግምገማ ካካሄደ በኋላ ከሃላፊነታቸው እንዲወርዱ መደረጉን አስታውቀዋል ። ሁለቱንም ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ዝርዝር አገባ አለው ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ