1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢኦተ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ሽምግልና መክሸፍ፣

ሐሙስ፣ ጥር 9 2005

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖደስ 4ኛውን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ከነሙሉ ሥልጣናቸው ላለመቀበል መወሰኑ እንዳሳዘነው በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖደስ ገለጠ። የዋሽንግተኑ ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀ ያነጋገራቸው

https://p.dw.com/p/17M5v
ምስል AP

የሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ፣ ብፁእ አቡነ መልክ ጸዴቅ ፣ ሲኖዶሱ፣ ከዚህ በኋላ ፣ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነጻና ገለልተኛ የሆነ ሲኖዶስ ለማቋቋም ወስኗል ሲሉ ገልጸዋል።

2 ቱን ሲኖዶሶች ለማስታረቅ ሲንቀሳቀስ የነበረው፤ የሰላምና ዕርቅ ኮሚቴም ፤ ትናንት ከአዲስ አበባ የተላለፈው ውሳኔ የሰላም ጥረቱን እንደሚያደናቅፈው ጠቁሟል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ