1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የኢዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ይዉጣ የሚለዉ የፖለቲካ መርሐ-ግብራችን ነዉ» አብድረሕማን ኤደን አቢ

ረቡዕ፣ ግንቦት 27 2000

ቡድናቸዉ ያቀረበዉ ቅድመ ግዴታ የለም-አብድረሕማን ኤደን ኢቢ

https://p.dw.com/p/EC3c
የኢትዮጵያ ጦርምስል AP

ነጋሽ መሐመድ ያነጋገራቸዉ የተቃዋሚዉ ቡድን ተደራዳሪ ፕሮፌሰር አብድረሕማን ኤደን ኢቢ እንደሚሉት ቡድናቸዉ ያቀረበዉ ቅድመ ግዴታ የለም።