1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)በዓል አከባበር በአዲስ አበባና ድሬዳዋ፣

ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 2003

የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)ክብረ- በዓል ፣ ዛሬ ጧት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው በእስታዲየም አካባቢ በተካሄደ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ነው።

https://p.dw.com/p/QAf4
በኢድ ኧል አድሃ (አረፋ)በዓል፣ በሜካ የተገኙ ሙስሊም ተሳላሚዎች፣ ጸሎት ሲያደርሱ፣ምስል AP

ስለበዓሉ ትርጓሜና ስለአከባበሩ ሥነ ሥርዓት ፣ ጌታቸው ተድላ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

በድሬዳዋ ፤ የአረፋ በዓል ቤተሰባዊ አከባበር ፣

ኢትዮጵያ ውስጥ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ በስፋት 2ኛ በሆነችው ከተማ በድሬዳዋ ፣ በኅብረትና በቤተሰብ ደረጃ የአረፋ አባበር ምን ይመስላል? ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የአንድ ሙስሊም ቤተሰብ እንግዳ በመሆን አከባበሩን ጠጋ ብሎ ለማየት ችሏል።

ጌታቸው ተድላ

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ