1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጣሊያ አዲስ መንግሥት ምሥረታ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004

የቀድሞዉ የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽነር ማሪዮ ሞንቲ ኢጣሊያ የገጠማትን የምጣኔ ሐብት ኪሳራ ለማስወገድ ይረዳሉ የሚል እምነት ተጥሎባቸዋል።

https://p.dw.com/p/Rwf9
አዲዮስ-ቤርሎስኮኒምስል dapd


የኢጣሊያ ተመራጭ ጠቅላይ ሚንስትር ማሪዮ ሞንቲ ብሔራዊ የአንድነት መንግሥት ለመመሥረት ከሐገሪቱ ተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር የሚያደርጉትን ዉይይት ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።ሞንቲ ለሚመሠርቱት መንግሥት የሐገሪቱን ትላልቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ አግኝተዋል። የቀድሞዉ የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽነር ማሪዮ ሞንቲ ኢጣሊያ የገጠማትን የምጣኔ ሐብት ኪሳራ ለማስወገድ ይረዳሉ የሚል እምነት ተጥሎባቸዋል።የመንግሥት ምሥረታዉን ሒደት በተመለከተ ሸዋዬ ለገሠ የሮማ ወኪላችን ተኽለ እግዚ ገብረ የሱስን በስልክ አነጋግራዋለች።

ተኽለ እግዚ ገ/እየሱስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ