1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጣልያ መንግሥት ቀውስ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005

የኢጣልያ ፕሬዚደንት ጆርጂዮ ናፖሊታኖ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈፀሙ። በኢጣልያ ታሪክ ውስጥ አንድ ፕሬዚደንት ድጋሚ ሲመረጥ ባለፈው ቅዳሜ የተመረጡት ናፖሊታኖ የመጀመሪያው ናቸው። የሮም ወኪላችንን ተኽለ እግዚ ገብረ ኢየሱስን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ናፖሊታን ድጋሚ ሊመረቱ ስለቻሉበት ሁኤታ ጠይቄው ነበር።

https://p.dw.com/p/18LXv
ምስል Reuters


ተኽለ እግዚ ገብረ ኢየሱስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ