1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢጣልያ አዲሱ መንግሥትና ፈተናዎቹ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 21 2005

ዛሬና ነገ በሚሰጠው የመታማኛ ድምፅ ሌታ የራሳቸውን የዴሞክራሲያዊ ፓርቲና ከርሳቸው ፓርቲ ጋር የሚጣመረውን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒን የህዝብ ነፃነት ፓርቲ ድጋፍ ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

https://p.dw.com/p/18PFg
ምስል Reuters


ኢጣልያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ብታገኝም የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ግን ገና እልባት ላይ አልደረሰም ። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤንሪኮ ሌታ እጎአ ከ1948 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥምር መንግሥት ለመመሥረት የሁለቱን የኢጣልያ ምክር ቤቶች ይሁንታ እየጠበቁ ነው ። ዛሬና ነገ በሚሰጠው የመታማኛ ድምፅ   ሌታ የራሳቸውን የዴሞክራሲያዊ ፓርቲና ከርሳቸው ፓርቲ ጋር የሚጣመረውን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒን የህዝብ ነፃነት ፓርቲ   ድጋፍ ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ። ከቤርሉስኮኒ ጋር ተገደው የሚጣመሩት ሌታ ሃገሪቱን እንደሚያረጋጉ ቃል ገብተዋል ። ስለመንግሥት ምሥረታው ሂደትና ስለ አዲሱ መንግሥት ዘላቂነት የሮሙን ወኪላችንን ተክለ እዝጊ ገብረ የሱስን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት አነጋግሬዋለሁ ።  
ተክለ እዝጊ ገብረ የሱስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ