የኢጣልያ ፖለቲካ5 ኅዳር 2004ማክሰኞ፣ ኅዳር 5 2004ኢጣልያ አዲስ ተመራጭ ጠቅላይ ሚኒስትር ካገኘች ዛሬ 3 ቀን ተቆጠረ ።https://p.dw.com/p/RwfCማርዮ ሞንቲምስል dapdማስታወቂያየቀድሞው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቭዮ ቤርሉስኮኒ ሥልጣን በለቀቁ በማግስቱ ከትናንት በሰተያ በኢጣልያ ፕሬዝዳንት የሽግግሩን መንግሥት እንዲመሩ የተመረጡት ማርዮ ሞንቲ አዲስ መንግሥት በማዋቀር ላይ ናቸው ። የሞንቲ ማንነትና የሚጠብቋቸው ተግባራት እንዲሁም ቤርሉስኮኒ የሚታወሱበት ታሪክ ፤ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ናቸው ። ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ