1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሌክትሪክ ችግር በአፋር

ዓርብ፣ ሐምሌ 30 2002

በአፋር አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል አለመኖር ኑሯቸዉን እንዳናጋ የአካባቢዉ ኗሪዎች ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/Oe9K
ምስል www.BilderBox.com

እንደኗሪዎቹ ገለፃ በአንዳንድ አካባቢ ኤሌክቲሪክ የሚኖረዉ ከረዥም ቀናት በአንዱ ሲሆን በሌሎች አካባቢ ደግሞ 24ሰዓት መብራት አይጠፋም። ይህም ኗሪዎች አካባቢያቸዉን እየለቀቁ ወደሌሎች ከተሞች እንዲሄዱ እያደረገ ነዉ። ችግሩን በመጥቀስ የሚመለከተዉን ክፍል በማነጋገር ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል።

ሸዋዬ ለገሠ


አርያም ተክሌ