1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ምረቃ

ሰኞ፣ መጋቢት 12 2003

የኢትዮጵያ ኤሌክቲሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎችን አስመረቀ።

https://p.dw.com/p/RBC5
ምስል CC/junq06603

ኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ ባለ400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፍ የሚችሉ መስመሮችና አምስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ማስመረቁን የጠቆመዉ የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ዘገባ ፤ ለማከፋፈያ ጣቢያዎቹ ግንባታም ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ መደረጉን አመልክቷል። የተዘረጋዉ መስመርና የተመረቀዉ የኃይል ማከፋፈያ የአገሪቱን ከፊል ሊሸፍን እንደሚችል ተገልጿል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ