1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤራፓ የሰላማዊ ሰልፍ ዕቅድ የገጠመው እክል

ረቡዕ፣ መስከረም 22 2006

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤራፓ፣ የብሔራዊ መግባባትን ጉዳይ አስፈላጊነትን ለማጉላት በአዲስ አበባ ለፊታችን እሁድ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቶዋል። ኤራፓ ሰልፉን በመሥቀል አደባባይ ለማድረግ ቢያቅድም፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍ እና

https://p.dw.com/p/19sys
ምስል picture alliance/dpa

ሕዝባዊ ጥያቄ ማሳወቂያ መሥሪያ ቤት ሰልፉ በጃን ሜዳ እንዲካሄድ መወሰኑ ድርጅቱን ቅር እንዳሰኘው ገልጾዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ