1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የኤርትራና የትግራይ እሰጥ አገባ

ረቡዕ፣ የካቲት 4 2012

ደብረፅዮን በቅርቡ የኤርትራዉ ፕሬዝደንት ለሰጡት አስተያየት አፀፋ በመሰለ መግለጫቸው ለየውዝግቡ አብነቱ ሕጋዊ መፍትሔ ማግኘት ነው። የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ለማውረድ ከተስማሙ በኋላ የሁለቱ ሐገራት የድንበር  ሁኔታን «የከፋ» ብለዉታል።

https://p.dw.com/p/3Xgdc
Äthiopien Mekele - Dr. Debretsion Gebremichael
ምስል DW/M. Hailesilassie

የኤርትራና የትግራይ ገዢ ፓርቲዎች ዉዝግብ


የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ይገባኛልና ሌሎች ውዝግቦች በሕግና ስርዓት  የመጨረሻ መፍትሔ ሊሰጣቸዉ እንደሚገባ የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ሊቀመንበርና የትግራይ ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ። ሊቀመንበር ደብረፅዮን በቅርቡ የኤርትራዉ ፕሬዝደንት ለሰጡት አስተያየት አፀፋ በመሰለ መግለጫቸው ለየውዝግቡ አብነቱ ሕጋዊ መፍትሔ ማግኘት ነው። የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ለማውረድ ከተስማሙ በኋላ የሁለቱ ሐገራት የድንበር  ሁኔታን «የከፋ» ብለዉታል። ፕሬዝደንት ኢሳያስ ለሁኔታው መክፋት የትግራዩን ገዢ ፓርቲ ሕወሓትን ተጠያቂ አድርገዋልም።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ