1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራና የአንሚ ውዝግብ መቀጠል

ቅዳሜ፣ የካቲት 15 2000

በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር ላይ የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ፡ አንሚ ኤርትራ እንዳሳረፈችበት ያስታወቀውን የነዳጅና የምግብ ዕገዳ የጀርመናውያኑ ዕለታዊ « ዙድዶይቸ » ጋዜጣ ትንኮሳ ነው ይለዋል። የዩኤስ አሜሪካና የርዋንዳ ጉድኝት አዳጋች እየሆነ መጣ ይላል የዕለታዊው የፍራንክፉርተር አልገማይነ ጋዜጣ አስተያየት።

https://p.dw.com/p/E0gV
የአንሚ ወታደሮች
የአንሚ ወታደሮችምስል UN/DPI PHOTO