1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራና የጀቡቲ ስምምነትና ዩናይትድ ስቴትስ

ዓርብ፣ ሰኔ 18 2002

ኤርትራና ጅቡቲ ደም ያፋሰሰዉን የድንበር ዉዝግብ ለማስወገድ በቀጠር ሸምጋይነት የዛሬ ሃያ-ቀን ግድም የሠላም ዉል ተፈራርመዋል

https://p.dw.com/p/O3d0
የኤርትራ ወታደሮችምስል AP

ኤርትራና ጁቢቲ የድንበር ግዛት ይገባኛል ዉዝግባቸዉን ለማስወገድ ያደረጉትን የሠላም ስምምነት ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትደግፈዉ አስታወቀች።በአሥመራ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ እንዳስታወቀዉ ሥምምነቱ ለአካባቢዉ ሠላም ጠቃሚ ነዉ።ኤርትራና ጅቡቲ ደም ያፋሰሰዉን የድንበር ዉዝግብ ለማስወገድ በቀጠር ሸምጋይነት የዛሬ ሃያ-ቀን ግድም የሠላም ዉል ተፈራርመዋል። የአስመራዉ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጎይቶም ቢሆን

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ