1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራዉያን ተቃዉሞ በጄኔቫ

ሰኞ፣ የካቲት 15 2002

ዛሬ በሌላዉ ዓለም የሚገኙ ኤርትራዉያን የተመድ የፀጥታዉ ምክር ቤት ኤርትራ በሶማሊያ የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ኃይሎችን ትደግፋለች በሚል የጣለባትን ማዕቀብ የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነዉ።

https://p.dw.com/p/M8FS
ምስል AP Graphics

ሰልፉ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የታቀደ ሲሆን እዚህ አዉሮጳ በተለያዩ አገራት የሚገኙት ኤርትራዉያን ወደጄኔቫ መጓዛቸዉ ተነግሯል። ወደየተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽህፈት ቤት የሚያቀናዉ ሰልፍ ከመንቀሳቀሱ አስቀድሞ ከሰልፉ አስተባባሪዎች አንዱ የሆኑትን ዶክተር አማኑኤል ትኩዕን አርያም ተክሌ በስልክ አነጋግራለች፤

አርያም ተክሌ /ሂሩት መለሰ